Dataset Viewer
text
stringlengths 0
46.2k
|
---|
በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።ስለዚህ ሙታንንም ሕያዋንንም ይገዛ ዘንድ ክርስቶስ ሞቶአልና ሕያውም ሆኖአልና።??✝️✝️??✝️✝️
|
የቀድሞ የደቡብ ቴሌቪዥን የሥራ ባልደረባዬ ጋዜጠኛ ትዕግስት ገንታ ባደረባት ህመም በህክምና ስትረዳ ቆይታ ታህሳስ 27 ቀን 2012 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። ፈጣሪ የወ…
|
ራሳቸው የሚሠሩት ሕጋዊ ሌላው የሚያደርገው ሕገወጥ ጥር ሁለት ማፍረስ እንጀምራለን ብለዋል አይደል?
|
የቴፒ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ስጋት
|
እስቲ የጠላ አጠማመቅ ቅደም ተከተል ንገሪኝ እላታለሁ
|
ጀበሉን ድምፁን ሲሰሙ እና ዘመድኩን እና ስዩም ተሾመ — feeling happy
|
77ኛው ጎልደን ግሎብስ አዋርድ ትላንት ምሽት ሲካሄድ እንግሊዛዊያን አርቲስቶች ደምቀውበታል
|
በመስጠት ማወቅ Stitch2503 ተጨማሪ ሰዎችን አሉ ሆኗል
|
በጣም ገራሚ ነው። ከምስራቅ የመጡ ሰብአሰገል በትክክል ጥቁር አፍሪካውያን ኢትዮጵያውያን የአክሱሟ ንግስተሳባና አጃቢዎቿ ናቸው❤
|
እሱን አላውቅም!ብዙ ሰዎች ከተረባረቡበት Ok. ለምንም ስራ ይመቻል የሚለው ግን በጣም ከባድ ነው
|
እስከ ቀኃስ በእግር የሄድን በውጤት ተመርጠን መድኃኒያለምን አምልጠን ጁኒየር የገባን ለልደታችን ፎቶጌታቸው ቦቴ ሄደን፡በዛ ባክግራውንድ ብዙ ፎቶ የተነሳን ሐረር ስታዲ…
|
በኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ ሚንስትር ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ እና የአሜሪካንን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር ዛሬ ጠዋት ዋሽ…
|
ጉድ በል ጎንደር ማለት ይሄኔ ነው። እድሜ…
|
የእኛ አገር «የአንድነት ጠበቃ» ጠዋት ስለዴሞክራሲና እኩልነት የሚያምር ትንተና ይጽፍልህና ማታ የቀኃሥ መንግሥት ምን ያክል በነፃነትና በእኩልነት የደመቀ እንደነበር ሲያስረዳህ ያመሻ…
|
ኧረ እነሱ እንኳን በጥምረታቸው ይቀጥሉበት ተዋቸው
|
ለመምቴ ምንማለት እንደሆነ ራሴን እየጠየኩ ሹክሻክን ጨመሩልኝ ????
|
እንዴት ሠዉ ከዝንብ ማር ይጠብቃል አለቀ የተፈናቀሉት ተማሪዎች ወደ ትጥቅ ትግል መሄድ ነዉ ያለባቸዉ አለቀ አነሡ ፍት…
|
በቃ ፕሮፌሰር መራራ አማራን ነፍጠኛ እያሉ የጥላቻ ቅስቀሳ ከሚያደርጉትና እጃቸው በደም ከተጨማለቀ ግለሰቦች ጋር ለመስራት ተስማሙ ማለት ነው? ቆርጠው ገቡበት?
|
የሰረቁትን ከመከፋፈላቸው በፊት ተጣልተዋል:: ለዋናው ሌባ: የተበላ እቁብ ነው::
|
ኢዜማ አቋሙ ከዚህ የተለየ ከሆነ በግልጽ አዲስ አበባ የኦሮምያ ክልል አይደለችም፣ ኦሮምያ በአዲስ አበባ ላይ ልዩ ጥቅም የሚባል መብት ይለውም ብሎ ለህዝቡ ያሳውቅ።
|
አንተ በነበርክ ሰዓት በሌሊት ፎቶ መነሳት አልተጀመረማ ጆዬ።
|
?? ቀዩ መንግሥቱ ሃ/ማርያም ፣ ?? የብልግና ፓርቲ አባል እና መስራች፣ የእናቱ ጥፋት ልጇ የኢትዮጲያ መሪ እንደሚሆን እንጂ እንዴት እንደሚወርድ አልነገረችውም‼
|
በህወሓት:ተረድተው: ሀብት: በሙስና: ያካበቱ: የህውሓት: አባላትና: ተላላኪዎች: በተለይ: በኤፈርት: ስር: ያሉትን: ካምፓኒዎችንም: ካሳ: እንዲከፍሉ: በፍርድ: የማስገደድ: ሰዐቱ: አሁን: ነው!!!
|
ትንሽ ጠብቅ ይዞህ ይሀዳል
|
ታማኝ -ስለ አንዷለም አራጌ! አንዷለም አራጌን የዘመናችን የሰላማዊ ትግል ጀግና ነው።አንዷለም ለነጻነቱ ቆዳውን ቀይሯል ፣ ህጻን ልጁንና ቤለቤቱን በጉረኖ ውስጥ ሆኖ በሳምንት አን…
|
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ስብሰባ እንዳያደርግ ባለጊዜዎቹ ብልፅግናዎች ቢከለክሉትም አደባባይ ላይ ፓርቲውን በማቋቋም ታሪክ ሰርቷል!። ብርቱ ሃቀኛ ሰ…
|
ሃሃሃ! ቆንጅዬ ኧረ ላጥ! ይሔን የ90s ቃል ከየት ነው ያመጣሽው? ለከፋ ተለዋውጦ መጥቷል ከአገር ከወጣሽ ብዙ አመት ሆኖሻል እንዴ?
|
አዲሱ አመት የሞጣ ቆሞጬ መሰጊድ የነኮ የሚያልቅበት ያርገዉ
|
ስራው አይደለም
|
ብቸኛ የሚችለው ነገር ማይክ መያዝና በማይኩ ማውራት ነው። ወዮ ለዚህ ምፅዋተኛ አማኝ።
|
መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዲያ ሆሳዕና - ቀጥታ የውጤት መግለጫ
|
????የምር ግን መጽሀፍ ቅዱሱን እንክዋን ብዙ ቤተሰቦች የኔን አያት ጨምሮ እንደ አስፈሪና ሚባላ ነገር ስለውብን ተራ ሰው አያነበው…
|
ማሒ የኔ ቆንጆ መልካም ቀን
|
የሞቱትን የወለጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ልትለን ከሆነ የገደላቸው የመኪና አደጋው ሳይሆን የኦሮሞ ባለስልጣናትና የአካባቢው ማህበረሰብ ነው::
|
መሬት ላይ ባለው ሀቅ መሰረት አንድ ስህተት አይደለም መቶ ስህተት ይሰራል ማን Merera Gudina ከጁዎር ጋር በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ ብሎ አሰበ። እኔ ቡልቻ…
|
ህወሓት ከመቀሌ እስከ ጎንደር ሰርጎ ገብቷል ኦነግ ከባሌ እስከ ከሚሴ ተንሰራፍቷል ጀ.አሳምነው ይህንን ነበር ቀድሞ ያየው ADP is a dump so does PP!!
|
አንተ ብቻ አደለህም:: ዜናው መቀሌ ከውስኪ ጋር (በረዶ ና ውሀ በጎን) ከተወሰደ በሗላ ዋይ ! ዋይ ዋይ! ይባላላ! የቀረው ድራማ ይህ ነው::
|
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። 2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። 3 ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። 4 በሞት ጥ…
|
አንቺም ሴት ተብለሻል መርዝ ጥንብ ጋላ ዘረቢስ ሰው እንደከብት እያረዳቹ እያቃጠላቹ የውሸት ትርክታቹሁን እየነዛቹ እናንተም ከሰው ተቆጥራቹሁ…
|
ስድቡን ምን አመጣው?? አድበስብሼ አላውቅም!! መረጃ ያቀረብኩልህ መሰለኝ፡፡ ያለመረጃ አውርቼ አላውቅም!
|
ሁለት አይነት አገራቸው የሚወዱ ሰዎች 1. ጠላትን ወዳጅ በማድረግ ጠላቶች የማይፈልጉትን ሁሉ እርግፍ በማድረግ ሌላ ስብዕና መፍጠር 2. የተገነባ ማንነት ላይ ሳይደራደር አጠንክሮ…
|
ኧረ lotion ነገርም ጣል ቢያረጉበት ጥሩ ነበር። ከነ አሻቡዋም እግሩ አጭር ካልሲውን ገድግዶ TV Show Host የሚያረግም አለ። ሊያውም ብሔራዊ TV Station ላይ ??????
|
ጫት ሃራራ ይዞሻል እንዴ አንቺ? መጀመሪያ 200 ሺህ ህዝብሽን ውሰጂልንና ከዛ አፍ እንካፈታለን
|
በደራ ያሉ አማራዎች መሥርያ ወደላይ እየተኮሱ ከጋ** ጋር ጦርነት ነው ምንፈልገው እያለ እየሸለሉ እየፎከሮ ኦሮሞውን መውጫ መግብያ እያሳጡት ነው የኦሮሞ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ ጦርነት…
|
ትርጉም ትገድላለች፡፡ ስጋዊ ትርጉም በተለይ አንድ አይደለም ሚሊዮን ህዝብ ገደል ወስዳለች፡፡
|
እሺ ባክህ Mr. ቀመሬ! እነሱ ገና ሲሸልሉ ወላፈኑ ይበላሀል። ??
|
እነ ዓፄ ሚኒሊክ የሚሉት ኡነት ነው። ኢትይጵያ በሃዛብ እና በአረመኔ ከግራኝ ጀምሮ ብዙ ተሰቃይታለች። ትክክል ለመሆኑ ማንኛውም የ…
|
እውነተኛ ሚድያ መሆኑን አመነበታ
|
በሀገሪቱ እድገት ውስጥ የግንባታ ዘርፉን ሚና ለማሳደግ መንግስት ድጋፍ ያደርጋል - ጠ/ሚ ዐቢይ
|
አስርት ስንጀምር የፊቱን ነበርን። ከፈረንጅ አገር ትምህርት መልስ አዲስ ሥራ። ከዛ ጥሩ የሥራ አለም ጉዞ! 6ተኛ ሥራዬ ላይ፣ ከሁለት ቆጃንጅዬ ልጆች በኋላ! ይመስገን! ግን እንዴት ነኝ? h…
|
አንተ የለጠፍከው እና እዚህ ላይ ያለው ፈፅሞ አይገናኝም፡፡ እስቲ በሰፊው ብታብራራልን፡፡
|
ይሰማል አፄውያን ሀይማኖታችን ከህይወታችን በላይ ነው !!!
|
አርቴታ ስራ እንደጀመረ ያስታውቃል
|
ሚጋልብ ይጋልብህ እንደሱ ሚባል ነገር በአማርኛ የለም
|
በትክክል። በዚህ አጋጣሚ ሰይፉ ምን ያህል የሰው ፍቅር እንዳለው እያየበት ነው።
|
ስለዚህ የሚዲያው ዘገባ እንደተጨነቀ ወላጅ ሆነን ብናየው ከሀሳብ እና ከጭንቀት እንዲያርፈ ትልቅ አቅም አለው። ብንችል የምንተቸውን ነገር ብንመርጥ ከይቅርታ ጋር። 1/2
|
እኔም እሱን ብዬ ነው
|
የእምዬ ምኒሊክ አምላክ ይመስገን❤️❤️❤️ ስነ ልቦናዬ በከፍታ ማማ ላይየተሰቀለ አልቃሻ ያልሆንኩኝ ኩሩ አማራ ነኝ!!!
|
ሁሉም ባለድርሻ አካላት በኢትዮጵያ የእናቶችና ህፃናትን የጤንነት ደረጃ ለማሻሻል በጋራ ለመስራት የገቡትን ቃል እንዲያድሱ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
|
ህልውና በኦሮሞ ሕዝብ እጅ ውስጥ ነው። ጃዋር ሞሐመድ እውነት ወይስ እውነት?
|
አሁን አሁን ህፃናትን በማቆያ ማሳደግ እየተለመደ መጥቷል፡፡ ለመሆኑ ይህ ትንሹ የህፃናት ዓለም ምን ይመስላል? መልካም ቆይታ፡፡
|
እናት ሥለተመሠከረላት ጀግና ነች እሧ እማ ባትኖር ጎዶቹ ጉድነበር እናት ሜታ ዳታ የቢራቢሮ ያክል ነች የክፋት ትብብራቸውን የደረመሠች የምትደመርሥ እናት እማ የጀግና ጀግና ነች አገር…
|
የ አዞ እንባ መሆኑ ነው???፡፡ ድንቅ ነው
|
የበለጠ መስማማት አልቻልኩም
|
ምን ማለት ነው ? 50 አመት ስልጥን ላይ እቀመጣለሁ ነው ? አልገባንም
|
5ኛ ሁሉን አዋቂ ነው omniscient ከመሆን አስቀድሞ ያቃል፣ ሆኖ ያለፈውንም ያቃል፣ የሚሆነውም ያቃል ማለት ነው። ለእ/ር እውቀት የተሰወረ ምንም ነገር የለም መዝሙር 135:5 አንተ የቀድሞውንም የኋላውንም አወክ
|
እኔማ እኮ በቃ ሺቲ ያደረገች ሴት ወይም ስለ ድሬ/ሀረር የሆነ አሪፍ ነገር የሚናገር ሳይ ሰፈሯን/ሰፈሩን ነው የምጠይቀው
|
የእምዬ ነኝ ! እንኳን ጣይቱዬን የምድሪቷን አፈር የማላስነካ የአሉላ መንፈስ የሰረጸኝ ዘራፍ የምል ለሀገሬ ልጅ የገብርዬ ነኝ…
|
የኢትዮጵያ እና የአሜሪካንን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር ዛሬ ጠዋት አቶ ለማ መገርሳ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ገብተዋል::
|
አብቹ ለለውጥ ምሳሌ የሆነ መሪ ነው! ለውጥ ደግሞ የሁላችንም ሜዳ ውስጥ ገብቶ መጫወት የሚፈልግ ሂደት ነው፡፡ ሁላችንም የመሪያችንን መልካም ተግባራት ተከትለን ለሃገራችን ብልጽግና እንስራ!
|
ጉዳዩ ከትግራይ ጋር መች ሆንና ክህወሓት ጋር ብቻ ነው! ያውም ከወንጀለኞች ጋር ብቻ! እነሱ በበሉት ይጠየቁ የትግራይ ህዝብ ምን በወጣው?!
|
ለ27 አመታት ስትዘርፉ እንዲዝህ አይነት አንድ ሰው ከመካከላችሁ ቢኖር ኖሮ: እንደዚህ ስማችሁ ከሌብነት ጋር አይነሳም ነበር:: ዘረፋን አንድ የስራ መስክ አድርጋችሁት…
|
በወቅቱ ዶ/ር አረጋ ይርዳው ባደረጉት ንግግር ይሄ ግንባታ ዩኒቨርስቲው ለአዳማ ህዝብና ወጣቶች የበኩሉን ማህበራዊ ኃላፊነት ለመወጣት የተደረገ ነው ብለዋል፡፡(2/4)
|
የውኃ ልማት ፈንድ አዲስ አበባን ጨምሮ ለሰባት ከተሞች ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ለማቅረብ ተስማማ
|
አሁን በኢትዮጵያ ብልፅግና የሚባል ፓርቲ የለም። ብልፅግና ፓርቲ የሚባል ፓርቲ የመመስረት ፍላጎት ግን አለ።...
|
3/5. በተጨማሪም የፌዴራል ስርዓቱ ባለፉት ዓመታት ተግባራዊ ሲደረግ በርካታ በጎ ውጤቶች እንዲመዘገቡ ማስቻሉን በማብራራት፤ ነገር ግን በሂደት የተለያዩ ውስንነቶች የነበሩበት መሆ…
|
የአፍሪካ ህብረት ያሞካሸውን የጊኒቢሳው ምርጫ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምባሎ አሸንፊያለሁ አሉ
|
መልካም እንኳን ደስ አለዎት ኝሩገን ኔባ ለስ ለመጥለቅ ያህል ወሳኝ ነገር ያስፈልጋል ውነ ትነኝማታ ዙብ ጭራቆተ ትቤለ
|
ቡና ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስስስ ያለን። በቃ እኔ ማቱሳላን ነው መሆን የምፈልገው! ??
|
|ያልገባኝ ምኑ እንደሆነ አልገባኝም| ይሄን ዓ/ነገር ስለወደድኩ እዚሁ ይቀመጥ ሌላ ግዜ ስጠቀምበት ታገኚኛለሽ:: ??
|
ለማ ከዳ አልከዳ ከዶር አብይ ጋር ብልፅግና ፖርቲ በመያዝ ኢትዮጵያ ወደ ፊት ????????
|
የኢኮኖሚ እድገትን መሰረት ያደረገው የ10 አመቱ መሪ እቅድ እና የምርጫ 2012 ስትራቴጂ ውይይት የሚደረግባቸው ዋነኛ ጉዳዮች ናቸው ተብሏል።
|
ዝም ብለህ ስጠው ፕሮግራም ተጀምሯል ለካ????????
|
እያልኩ ያለሁት ተማርን የሚሉት ኦሮሞዎች ቢማሩም እንደዚህ ናቸዉ
|
አማራ ክልል ያሉት ባህርዳር፣ጎንደር፣ወልድያና ወሎ ዩንቨርስቲዎች ወይ በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ መዘጋት አለባቸው።የሐገር ማፈሪያዎች
|
በጣም ጥሩ አመሰግናለሁ
|
መጥፎ ቃል የሚናገሩ ሁሉ እጅግ ይሠቃያሉ ፡፡ በቅርቡ ይጠፋሉ የሚለውን እውነታ መቀበል ብልህነት ነው ፡፡ ህጉን በመተላለፍ የፈጸሙት አሰቃቂ ስህተት ተሰጠ ፡፡ የተረገሙ ናችሁ።
|
በአሁን ሰአት ኢትዬጲያ ውስጥ ገዢ ፓርቲ እንደለለ አስተውለዋል?ኢህአዴግ በጉባኤ ፈርሳለች የኢትዬጲያ ብልፅግና ፓርቲም ሳትመሰረት ትከስማለች!ለ2012ምርጫ አዳዲስ ፓርቲዎች እርስበርስ…
|
ሚገርም ልምድ አለው በሱ ረገድ ??
|
ኢትዮጵያ ከ132 በላይ የእርቀ ሰላም ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት ተባለ
|
መኪና አስመጪዎች በረቂቅ ኤክሳይስ ታክሱ ዙርያ መግለጫ ለመስጠት ሚድያ ጠርተው የነበረ ቢሆንም ፍቃድ አላመጣችሁም ተብለው እንደተከለከሉ ገልፀዋል!
|
ስለታሪክ አፃፃፍ ማውራት ታሪክን አድቮኬት ማድረግ ነው እንዴ??
|
ዶሮዋን ጨፈርንባት ወይ ጨፈረችብን ነው ሚባለው: ክቡር አምባስደር??? የበሮደውን ነገር ይተውት የናፈቅነውን ዛሬ ያገኘን እዚህ ከትልቁ ተራራ ስር ከፗቶሚክ ወን…
|
እኔም እሱን ነው የማውቀው። ጋሽ ባህታም ዘፍነውት ይሆን?
|
ሳሙኤል ሲታወስ የወረዳ 19 የኢዜማ ወጣቶች ክንፍ በወጣትነቱ ለሀገሩ መስዋእትነት የከፈለውን ሳሙኤል አወቀን ማስታወሻ በማድረግ ውይይት ተደረገ፡፡
|
ለሃገራችን የሚበጃትን እና ከጥፋት ሊታደጋት አቅም ያለውን ፖርቲ፣ከግለሰብ ጋር ባለህ ቁርሾ ምክንያት እንቅፋት አትሁንበት። ከራስ በላይ ሃገር!!!
|
በነገራችን ላይ የአፋር መፋቂያ ከአገር ቤት ተልኮልኝ ያውቃል
|
እግዚአብሄር ይላል - “ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ፡፡ ምሳሌዎች 23.26
|
ጊዜ ለኩሉ ይባል የለ!
|
ቡልቡላ አካባቢ ከሆንሽ ዝም ብለሽ እጠሪና ጏ በይ ... ምነው ሲሉሽ... ጀባ በሉኝ በያቸው ??
|
End of preview. Expand
in Data Studio
No dataset card yet
- Downloads last month
- 20