input
stringlengths 1
130k
⌀ |
---|
ቀዳሚው የሶማሌ ክልል በአወዳይ ከተማ ለተገደሉ የክልሉ ተወላጆች ያከናወነው የቀብር ስነ ስርዓትን የተመለከተ ዘገባ ነው፡፡
|
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በወቅታዊ የሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በመኢአድ ጽህፈት ቤት የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይከተላል፡፡
|
በመጪው እሁድ ስለሚካሄደው ስለቅማንት ህዝበ ውሳኔ የተጠናቀረ ዘገባ አለን፡፡
|
የጀርመን የምርጫ ዘመቻን አስመልክቶ ከባልደረባችን ማንተጋፍቶት ስለሺ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገናል፡፡
|
በስተመጨረሻም የምያንማር ሮሒንጃዎች ላይ እየደረሰ ባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዙሪያ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ እንመለከታለን፡፡
|
ነው የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሊ አህመድ ካርቲ ያሉት።
|
ጥፋቷ አንድ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆነ ግለሰብ ማግባቷ ነው።
|
በሸሪዓ በምትተዳደረው ሱዳን ውስጥ ይህ በሕግ የሚያስቀጣ ጥፋት ነው።
|
ማርያም ያደገችው ከኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እናቷ ጋ ሲሆን የምትከተለው የክርስትናን እምነት ነው።
|
በዚህ እና ክርስትያን በማግባቷ የተነሳ ፍርድ ቤቱ መጀመሪያ ላይ ጊዜ በጅራፍ እንድትገረፍ በይነ።
|
ብይኑን ያስተላለፉት የአል ሀጅ ዩሱፍ ፍርድ ቤት ዳኛ ማርያም ሀይማኖትዋን በመቀየር ሙሥሊም ከሆነች የግርፋቱ እና የሞቱ ቅጣት ሊሻርላት እንደሚችል አስታውቃለች።
|
ማርያም ጥፋተኛ አለመሆንዋን በተደጋጋሚ በጠበቃዋ ኤሊ ሻሪፍ አማካኝነት ለፍርድ ቤቱ በማስታወቅ ይህንን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነችም።
|
በሸሪዓ ሕግ መሠረት ማርያም ሕፃኑን ልጇን ለማሳደግ የሁለት ዓመት ጊዜ ከተሰጣት በኋላ ነው የሞቱ ቅጣት ተፈፃሚ የሚሆነው።
|
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ብይኑን በሴቶች ላይ የተፈፀመ የአድልዎ አሰራር በሚል ነቅፎታል።
|
የጀርመን ሕዝብ የሚርያም ጉዳይ ዘግናኝ እንደሆነበት እና ይኸው ብይን በሱዳን አኳያ በጀርመን ባለው አመለካከት ላይ ጥላ ማሳረፉ እንደማይቀር ግልጽ አድርጌአለሁ።
|
ይኸው በሚርያም ኢብራሂም ላይ የተበየነው ኢሰብዓዊ የሞት ቅጣት እንዲሻር የምንጠብቅ መሆናችንን ግልጽ እንዳደረግሁ ተስፋ አለኝ።
|
ወጣቷ ከባለቤቷ እና ከሁለት ልጆችዋ ጋ መደበኛ ኑሮ መምራት የምትችልበት ሁኔታ እንደሚፈጠርላትም ተስፋ አደርጋለሁ።
|
የወጣቷ ወይዘሮ ጉዳይ ከሱዳን መንግሥት ጋ የሚያገናኘው ነገር የለም።
|
በወይዘሮዋ ቤተሰብ ውስጥ ጥል ከተፈጠረ በኋላ የባል ቤተዘመዶች ጉዳዩን ለፍርድ ቤት አቅረቡት እዚህ ላይ መዳረሳቸው ያሳዝናል።
|
የወጣቷ ወይዘሮ ጠበቆችን በብይኑ አንፃር የሱዳን ሕግ ስለሚፈቅድ የይግባኝ ማመልከቻ እንዲያስገቡ የሀገሬ መንግሥት ምክር ሰጥቶዋል።
|
እና ሕግ አስፈፃሚው አካል በፍትሑ ሥርዓት ላይ ጣልቃ ሊገባ አይችልም።
|
የፍትሑ አውታር ለዚህ ጉዳይ የሚመለከታቸውን ወገኖች ሁሉ የሚያረካ መፍትሔ ራሱ እንደሚያስገኝለት እናምናለን።
|
በሱዳን የሚሰራበት ሕገ መንግሥት የሀይማኖት ነፃነትን እንደሚፈቅድ ላረጋግጥ እፈልጋለሁ።
|
ይህ ገሀድ ደግሞ የሞት ቅጣት ለተፈረደባት ወጣት ወይዘሮ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል።
|
ማየት የምንፈልገው ማርያም ከእስር ቤት ተፈታለች የሚል የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ነው።
|
ምክንያቱም አንድም ጥፋት አልፈፀመችም በትዳሯ ላይ አልማገጠችም ሀይማኖትዋንም አልካደችም።
|
እና የሱዳን መንግሥት በፈረመችው አንድ ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረትም በዚች ሀገር ውስጥ ማንም በሚከተለው ሀይማኖት የተነሳ ክትትል ሊያርፍበት አይገባም።
|
በሊቢያ እየታየ ያለው ቀውስ ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝም ሕብረቱ ተፋላሚ ኃይላትን በማቀራረብ ለማወያየት እና ወደ ሰላም ለማምጣት ጥረቱን እንደሚያጠናክር ሚሸል ገልጸዋል።
|
ኢትዮጵያ ሥጋትና ሐዘን የጫረው የምዕራብ ሐረርጌ ኹከት በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ሐረርጌ ነዋሪዎች ቁጣ እና ሐዘን ተደበላልቆ ተጭኗቸዋል።
|
አካባቢው ላይ ያለው የሕዝቡ ስሜት መጥፎ ነው ይላሉ አስተያየታቸው የሰጡ የዞኑ ነዋሪ።
|
የሚሉት ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ ግለሰብ የደኅንነት ዋስትና ጠፍቷል ሲሉ ያክላሉ።
|
የወረዳዋ ነዋሪዎች እና የዞኑ አስተዳደር ሰራተኞች እንደሚሉት ወረዳዎቹ እሁድ ታኅሳስ እና ሰኞ ታኅሳስ ዘጠኝን በሰላም ውለዋል።
|
በሐዊ ጉዲና ወረዳ የሚገኙት ታዖ እና ኢብሳ ቀበሌዎች እንዲሁም የዳሮ ለቡዎቹ የቲ እና ዱረቲ ቀበሌዎች የኹከት ወላፈኑ ቀድሞ የደረሳቸው ናቸው።
|
ባልታወቀ ሁኔታ በሶማሌ በታጠቀ ኃይል ታኅሳስ ላይ በጠዋት ተኩስ ይከፈታል።
|
ሲሰደድ የታጠቀው የሶማሌ ኃይል ብዙ ቤቶችን ያቃጥላል ማለት ነው።
|
አርብ እና ቅዳሜ ታኅሳስ ስድስት እና ሰባት በሁለቱ ቀን የሰው ሕይወት በተለይ በኦሮሞ ወደ የሚሆን የሰው ሕይወት ጠፍቷል።
|
ይኼ ከጦርነቱ ጋ ወይም ከችግሩ ጋ የማይገናኝ ቀበሌ ነው።
|
በጉዳዩ ላይ የፌድራል መንግሥት እና የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባለሥልጣናትን ለማነጋገር ያደረግንው ጥረት አልተሳካም።
|
ጠቅላይ ምኒሥትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ጉዳዩን የሚያጣራ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ገልጠዋል።
|
የሐዊ ጉዲና ወረዳ ከአዲስ አበባ ኪ ሜ ከምዕራብ ሐረርጌ ዞን አስተዳደር መቀመጫ ጭሮ አሰበ ተፈሪ ደግሞ ኪ ሜ ትርቃለች።
|
በኢትዮጵያ ሶማሌ እና የኦሮሚያ ክልሎች መካከል የድንበር ይገባኛል ውዝግብ ከቀሰቀሰው ኹከት በኋላ ግን እንደ ቀድሞዋ አይደለችም።
|
ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የወረዳዋ ነዋሪ ምንም የተረጋጋ ነገር የለውም።
|
አቶ አብዱረዛቅ በወረዳዎቹ የሚስተዋለውን አለመረጋጋት ከቀደመው የድንበር ይገባኛል ውዝግብ ጋር ያገናኙታል።
|
ኃላፊው ወረዳዎቹ ከሶማሌ ክልል ጋር ባይዋሰኑም እንኳ ድንበር የሚሻገሩ ታጣቂዎች ጥቃት ሲፈፅሙ ቆይተዋል ሲሉ ይከሳሉ።
|
በሁለቱ ክልሎች መካከል በተቀሰቀሰው ውዝግብ በርካቶች ሞተዋል በሺዎች የሚቆጠሩም ተፈናቅለዋል።
|
ችግሩ መቼ መፍትሔ ሊያገኝ እንደሚችል እስካሁን በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም።
|
አቶ አብዱረዛቅ እንደሚሉት ለሕግ የሚያቀርብ እና የተፈናቀሉትን ወደ ቀያቸው የሚመልስ እና የሚግዙ ኮሚቴዎች ተቋቁመዋል።
|
የስደተኞች እልቂትና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በሺህዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በየጊዜው ከሊቢያ ተነስተው በሜዲቴራንያን ባህር በኩል ወደ ኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ ያቀናሉ ።
|
ስደተኞቹን ጭነው ከሚጓዙት ጀልባዎች አብዛኛዎቹ ለባህር ጉዞ የማይመጥኑ ደካማ ጀልባዎች ናቸው ማለት ይቻላል ።
|
ሊቢያ የባህር ድንበር ላይ ግን ይህን የሚቆጣጠርም ሆነ የሚከለክል አንድም አካል የለም ።
|
የተሻለ ህይወት ፍለጋ በጀልባ ወደ አውሮፓ ከሚሰደዱት ከእነዚህ ሰዎች አብዛኛዎቹ በጉዞ ላይ የውሐ ሲሳይ ሆነው ይቀራሉ ።
|
በርካቶች መንገድ ላይ እንደሚሰጥሙ በተደጋጋሚ የሚነገር ቢሆንም የስደተኞቹ መነሻ ከሆነችው ከሊቢያ በኩል እንደሚጠበቀው ለአስቸኳይ እርዳታ የሚደርስ የለም ።
|
ዋና ከተማይቱ ትሪፖሊ የሚገኙ የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ያልተለመደ ዝምታን መርጠዋል ።
|
በዚህ የተነሳም አንዳንዴ የግል ንብረታቸውን ለመጠቀም መገደዳቸውን ያስረዳሉ ።
|
ካለፈው ጥር አንስቶ የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጠባቂ የድንበር ቁጥጥር ሥራ አቁሟል ።
|
ድንበር ተቆጣጣሪዎች የሚንቀሳቀሱት ስደተኞችን የጫነ ጀልባ ወደ ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ በማቅናት ላይ መሆኑን የሚጠቁም መረጃ ካገኙ ብቻ ነው ።
|
የሊቢያ የባህር ጠረፍ ርዝመት ኪሎሜትር እንደመሆኑ ከሊቢያ ወደ ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ የሚሄዱ ስደተኞችን ያሳፈሩ ጀልባዎችን ለይቶ ማግኘቱ አስቸጋሪ ነው ።
|
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን እንደሚለው ሊቢያ ውስጥ ወደ አውሮፓ ለመሄድ የሚጠባበቁ ሚሊዮን ሰዎች አሉ ።
|
በሃገሪቱ ያለ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚገኝ ማንኛውም ስደተኛ መጨረሻው የስደተኞች ማጎሪያ ነው የሚሆነው ።
|
ከቀድሞ የሊቢያ መሪ ሞአመር ጋዳፊ ሞትና ከመንግሥታቸው ውድቀት በኋላ አብዛኛው የሊቢያ ክፍል በተለያዩ ሚሊሽያዎች ቁጥጥር ስር ነው ።
|
ይህም ህገ ወጥ የሰዎች አሸጋጋሪዎች ከመላ ሃገሪቱ ስደተኞችን እየሰበሰቡ በጀልባዎች አጭቀው ወደ አውሮፓ እንዲልኩ ምቹ ሁኔታ ፈጥሮላቸዋል ።
|
ስደተኞቹን ይዘው የሚሄዱ ጀልባዎች ችግር ሲገጥማቸው የሚያሰሙት ጥሪ የሚደርሰው የባህር ጠባቂ በአካባቢው ከተገኘ ሊታደጋቸው ይችላል ።
|
የሊቢያ የባህር ጥበቃ ሃላፊ ሞሀመድ ባይቲ እንደሚሉት ከሚታደጓቸው ስደተኞች አብዛኛዎቹ ግን ሊቢያ መመለስ አይፈልጉም ።
|
አፍሪቃውያኑ ወደ ሊቢያ መመለስ አይፈልጉም አንዳንድ ትላልቅ መርከቦች ላይ ስናሳፍራቸው ያለቅሳሉ ።
|
ከትሪፖሊ በስተምዕራብ ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ዛውያ በተባለው ስፍራ በሚገኝ የስደተኞች ማጎሪያ ውስጥ ከሚገኙት አንዱ ሴኔጋላዊው ላሚን ኬቤ ነው ።
|
የተሻለ ህይወት ተስፋ አድርጌ ነው ወደ ሊቢያ የመጣሁት ።
|
የሊቢያ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሊቢያ ውስጥ ሺህ የሴኔጋል ስደተኞች እንዳሉ ተናግረዋል።
|
በማጎሪያ ስፍራ ህይወት አስቸጋሪ ቢሆንም ኬቤና ሌሎች መሰሎቹ አሁንም ሊቢያ ሲመጡ ከያዙት ተስፋ ጋር ናቸው ።
|
ሌላው ሴኔጋላዊ ቡባከር ጋሪ እንደሚናገረው ሊቢያ ውስጥ የተያዙበት መንገድ አሳዛኝ ነው ።
|
እንደ ውሻ ነው የሚይዙን የዛዊያውን ካምፕ የሚጠብቁት መቶ አለቃ ካሌድ አቱሚ ስደተኞች አንዳንዴ ከሚሰጣቸው ዳቦ በስተቀር ምግብ እንደማያገኙ ነው የሚናገሩት።
|
ጤናና አካባቢ የአየር ንብረት ለዉጥንና ለዉጡ የሚያስከትለዉን ጉዳት ለመቀነስ ይረዳሉ የሚባሉ ጉባኤዎች ዉይይቶች እና ያደባባይ ሰልፎች መደረገቸዉን በየጊዜዉ እየሰማን ነዉ።
|
አፍሪቃ የከባቢ ዓየርን የሚበክሉ ኢንዱስትሪዎች ባይኖሯቱም የበለፀጉት ሐገራት የሚያደርሱትን ብክለት መካፈል ግድ ሆኖባታል።
|
የዛሬዉ ጤናና አካባቢ ዝግጅት የአየር ንብረት ለዉጥንና የአፍሪቃን ጥረት ይቃኛል።
|
ባለፉት እና ዓመታት ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት ምንም መሻሻልአላሳየችም ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
|
አፍሪቃ የአፍሪቃ ወጣት እድል በ ዓም በጎርጎሪዮሳዊው ዓም በዚምባብዌ ካሜሩን እና በጊኒ ምርጫዎች ይካሄዳሉ።
|
ይህም ቢሆን ግን ምርጫዎቹ በስልጣን ደረጃ የትውልድ ለውጥ ያስገኛሉ ተብሎ የሚጠበቁ አይደለም።
|
የካሜሩን ፕሬዚደንት ፖል ቢያ የጊኒ አቻቸው አልፋ ኮንዴ ደግሞ ዓመታቸው ነው።
|
የ ዓመቱ አዲሱ የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ በሁለቱ ቻዎቻቸው አንፃር በዕድሜ ትንሹ ናቸው።
|
ባጠቃላይ አፍሪቃውያት ሀገራት በመሪዎቻቸው እና በወጣቶቻቸው መካከል ትልቅ የዕድሜ ልዩነት ይታይባቸዋል።
|
የአመራሩን ተግባር በቅርቡ ለወጣቱ ትውልድ ማስተላለፍ የሚያስችል ዓቢይ የተሀድሶ ለውጥ የማድረግ እቅድም በነዚህ ሀገራት ውስጥ ያለ አይመስለኝም።
|
ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው የመብት ተሟጋቿ ሊንዳ ማዜሪሬ በዕድሙ በተዳከሙ መሪዎች ነው የምንተዳደረው በማለት የርሳቸውን እና የአህጉሩን ወጣት ትውልድ ቅሬታ ገልጸዋል።
|
የ ዓመቷ ማዚሪሬ የቀድሞ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ አምባገነን መንግሥት አንፃር ታግለዋል።
|
ሙጋቤን የተኩት ምናንጋግዋም ቢሆኑ ግን ለተሟጋቿ ከሙጋቤ የተለዩ አይደሉም ነው የሚሉት።
|
በዕድሜ የገፉትአዲሶቹ የዚምባብዌ ፖለቲከኞች የወጣት ዜጎቻቸውን ፍላጎት አገናዝበው ተገቢውን ርምጃ በመውሰድ ፈንታ ችላ እንዳሉት ማዚሪሬ አስታውቀዋል።
|
በሕይወታቸው አንድ ቀን እንኳን ስራ ሰርተው የማያውቁ ዕድሜአቸው ዓመት የሆናቸው ዜጎች አሉን።
|
እነዚህ ሰዎች የደሞዝ ወረቀት ተቀብለውም ሆነ የማህበራዊ ኑሮ ድጎማ የማግኘት እድልም ኖሯቸው አያውቁም።
|
በ እና በ ዓመት መካከል ካሉት ወጣቶች መካከል ብዙዎቹ የአደንዛዥ እጾች እና ንጥረ ነገሮች ሱሰኞች ሆነዋል።
|
ምክንያቱም ተስፋ ቆርጠዋል የወደፊቱ እድላቸውም ፍሬ አልባ ሆኖ ነው የሚታያቸው።
|
ለወጣቱ ትውልድ የወደፊቱ እድል ጨለማ የሆነበት ግን ዚምባብዌ ውስጥ ብቻ አይደለም።
|
በአህጉሩ በ እና ዓመት መካከል የሚገኘው ወጣት ቁጥር ሚልዮን ነው።
|
ስራ ካላቸውም መካከል ብዙዎቹ የሰራተኛ ድሀ እየተባለ የሚጠራው ቡድን ውስጥ ነው የሚመደቡት።
|
ከአቻዎቻቸው ጋር በመሆን አንድ የወጣቶች ፓርቲ የማቋቋም እቅድ አላቸው።
|
በአንፃራቸው ብዙዎቹ የዚምባብዌ ወጣቶች በፖለቲካው ተግባር መሳተፉን እንደሚፈሩት ማዚሪሬ አስታውቀዋል።
|
በዚምባብዌ በፖለቲካ ፓርቲዎቻችን ውስጥ በገዢው ፓርቲ ይሁን በተቃዋሚው ጎራ ብዙ ጥቃት እና የኃይል ርምጃ ይታያል።
|
በተለይ ብዙዎቹ ወጣት ሴቶች ይህን ሁኔታ ማለትም የሚደርስባቸውን ብዙ ትንኮሳ እና መሰል ጥቃት መቋቋም አይችሉም።
|
የናሚቢያ ዜጋ የሆነኑት ጆብ ሺፑሉሎ አሙፓንዳ በዚሁ ረገድ ጥሩ ተሞክሮ የላቸውም።
|
በዚህ የተነሳም ከገዚው ፓርቲ ብርቱ ተቃውሞ የገጠማቸው ሺፑሊሎ አፑማንዳ በፍርድ ቤት ብይን ባይሆን ኖሮ የፓርቲው አባል ሆነው መቀጠል ባልቻሉ ነበር።
|
በስዋፖ ውስጥ ወጣቶች አዳዲስ ሀሳቦችን ይዘው የሚመጡበት እና ድምፃቸውን የሚያሰሙበት ድርጊት ብዙም እንደማይደገፍ ነው ሺፑሊሎ አፑማንዳ ያመለከቱት።
|
ወጣቶች በፖለቲካው መድረክ ላይ ደፈር ብለው መናገር ሲጀምሩ የፓርቲ አባላቱ ብዙ ጊዜ እኛ ለነፃነት ስንታገል አንተ የት ነበርክ
|
የትምህርት ደረጃህ ግልጽነትህ ወይም ለመስራት የምትፈልገውን ወደጎን በመተው በትግሉ ውስጥ የተጫወትከውን ሚና ይጠይቁኃል።
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.